null Skip to main content

✨ Buy more, save 5% Ends

ስመ ቅድሳት (የመጽሐፍ ቅዱሳዊ ስሞች ፍች) Large Print

ስመ ቅድሳት (የመጽሐፍ ቅዱሳዊ ስሞች ፍች) Large Print

Was: $24.78
Now: $20.53
(No reviews yet) Write a Review
Physical book delivery

Shipping calculated at checkout.

Estimated delivery
Adding to cart… The item has been added
Product Details
Author:
Markos D. Negusie
Publisher:
Dictionary
Publication Date:
Oct 25, 2024
Number of pages:
318 pages
Binding:
Paperback or Softback
ISBN-10:
9994475924
ISBN-13:
9789994475926

Overview

"ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ፥ በጉባኤም መካከል አመሰግንሃለሁ።" (መዝ 22:22)ይህ መዝገበ ቃላት፥ የጌታን፣ የነብያትን፣ የሐዋርያትን፣ የቅዱሳን ሰዎችን፣ ቦታዎችን... ስምና ትርጉም የያዘ ነው። ከመጽሐፉ የተወሰደየስሞች ትርጉምሉቃስ /Luke, Lucas - ሊቅ፣ ሊቅ ዋስ፣ አዋቂ፣ ታላቅ አዳኝ ማለት ነው።ሙሴ /Moses- መዋሴ፣ ዋሴ፣ ዋስ፣ አዳኝ ማለት ነው።ማቴዎስ /Matthew- ማቲ፣ ማቲው፣ ማቲ ዋስ፣ የብዙዎች አዳኝ ማለት ነው።ያቆብ፣ ያዕቆብ /Jacob- ያቅብ፣ ያግድ፣ ይከልክል፣ እንዳይሄድ ያድርግ ማለት ነው። ገብርኤል /Gebriel- ገብረ ኤል፣ ገብረ አምላክ፣ የእግዚአብሔር አገልጋይ ማለት ነው።ከኢትዮጵያ የተገኙ የእንግሊዝኛ ቃላት እና ትርጉማቸውAmbassador- አምባ አሳድር፣ ባለ አምባ ራስ፣ የንጉሥ ተወካይCoffin- ከፈነ፣ ሸፈነ፣ ጠቀለለDen- ደን፣ ጫካ፣ ዱር፣ ዋሻDoug- ደግ፣ ትሁት፣ ቸርGuard- ጋረደ፣ ከለለ፣ ሸፈነMeadow- ሜዳው፣ ሜዳ፣መስክMystery- ምሥጢር፣ መሰጠር፣ መደበቅ፣ መሰወርSabbath- ሰባት፣ ሰብቤት፣ሳባቤት፣ ሰንበትSheriff- ሸረፈ፣ ቀረጠ ፣ ቆረጠ፥ ቀራጭ፣ ግብር ሰብሳቢThe- ዘ፣ 'የ' ማለት ነው (ዘ ኢትዮጵያ እንዲል)በኢትዮጵያውያን የተሰየሙ አገሮችና ትርጉማቸውEthiopia- ኢትዮጵያ፣ ጦቢያ፣ እጹብያ፣ ጹብ ያህ፣ ህያው ቅዱስ ማለትነው።Libya- ልብያ፣ልበ ያህ፣ለህያው የቀረበ፣የአምላክ ወዳጅማለት ነው።Syria- ሶሪያ፣ ሥራያ፣ ሥራ ያህ፣ የህያው ሠራዊት፣ የአምላክ ሕዝብ ማለት ነው። በእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ የኢትዮጵያ ቃላት (ስሞች)መሄጣብኤል /ማተበ ኤል/ - Mehetabel (ዘፍ /Gen 36:39)መልከ ጼዴቅ- Melchisedec (ዘፍ /Gen 4:18)መምሬ /መምህሬ/ - Mamre (ዘፍ /Gen 13:18)መና /ምነ/ - Manna(ዘጸ /Ex 16:31)ሰላትያል /ስለተ ኤል/ - Salathiel (1ዜና /1 Chr 3:17)ሰሌስ /ስለሽ/ - Shelesh (1ዜና /1 Chr 7:35)ሴም /ስም/ - Sem (ዘፍ /Gen 5:32)ሴት


  • | Author: Markos D. Negusie
  • | Publisher: Dictionary
  • | Publication Date: Oct 25, 2024
  • | Number of Pages: 318 pages
  • | Binding: Paperback or Softback
  • | ISBN-10: 9994475924
  • | ISBN-13: 9789994475926

Reviews

0 Reviews

Write a Review

No reviews yet.

Share your experience and help another reader choose their next book.

Discover your next great book

Get new releases, reader favourites, and special offers delivered to your inbox.