ታሪከ ነገሥት ዘኢትዮጵያ: ከንጉሥ ዘርአ &#48

Tsehai Publishers
SKU:
9781599073224
|
ISBN13:
9781599073224
$26.38
(No reviews yet)
Usually Ships in 24hrs
Current Stock:
Estimated Delivery by: | Fastest delivery by:
Adding to cart… The item has been added
Buy ebook
የኢትዮጵያ ታሪከ ነገሥት ዋንኛው ዓላማ የንጉሡን ጀግነነት መግለጽ ነው። ነገሥታት መንግሥታቸውንና ህዝባቸውን ለመታደግ ራሳቸውን በጀግነነት ለመሰዋት ግንባር ቀደም መሆናቸውንም ለማሳየት የተቀመረ የታሪክ ሰነድ ነው። ታሪክ ጸሐፊው ንጉሡ ሕዝቡንና የግዛቱን አስተዳደር ሁኔታ በተመለከተ በወገንተኝነት ያንጸባርቅበታል። የንጉሡን ወገን አጋኖ ቢያቀርብም የዘመኑን የታሪክ ክዋኔ በማቅረብ ረገድ ከታሪከ ነገሥት የተሻለ ሰነድ አይገኝም። ለዚህም ነው ለኢትዮጵያ የመካከለኛው ዘመን አብይ የታሪክ ምንጭ ሆኖ የቆየው። የ1893 (እ.ኤ.አ.) የንጉሥ ዘርአ ያቆብና የንጉሥ በእደ ማርያም እና በ1894 (እ.ኤ.አ.) የንጉሥ እስክንድር፣ንጉሥ አምደ ጽዮንና የንጉሥ ናኦድ ታሪክ የፈረንሳይኛ ትርጉም ብዙ ስሕተት ያለበትና ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ የቆየ በመሆኑና የጀርመኑ የታሪክ ነገሥት አርትኦት ለኢትዮጵያውን ተደራሽ ባለመሆኑ ምክንያት ነው። በተለየም ኢትዮጵያዊን አንባቢዎች ከታሪካቸው ምንጭ ጋር በቀላሉ እንዲተዋወቁ ማድረግ በማስፈለጉም ነው። ለዚህ ትርጉም ሥራ ሦስት አበይት የታሪክ ነገሥት ቅጂዎችን ተጠቅመናል። እነዚህም ከላይ የጠቀስናቸው ሁለቱ የጁል ፕሩሾንና6 የማንፍሬድ ክሮፕ ሰነዶችና ከዛሬዋ አትሮንሰ ማርያም7 በ1999 ዓ.ም. የአገኘናቸው የታሪከ ነገሥት ቅጂዎችን ያካትታል።


  • | Author:  አየናቸው
  • | Publisher: Tsehai Publishers
  • | Publication Date: Feb 15, 2024
  • | Number of Pages: 112 pages
  • | Binding: Paperback or Softback
  • | ISBN-10: 1599073226
  • | ISBN-13: 9781599073224
Author:
 አ
Publisher:
Tsehai Publishers
Publication Date:
Feb 15, 2024
Number of pages:
112 pages
Binding:
Paperback or Softback
ISBN-10:
1599073226
ISBN-13:
9781599073224