በኃጢያትህ አትሙት: በሰው ልጆች ዘንድ የ.
Aneko Press Global
ISBN13:
9798889365006
$14.14
ሰዎች በህይወትአባዜ የተጠመዱናቸው፤ ማንምሰው መሞትአይፈልግም።እንዲያውም ሞትንእጅግ በጣምእንፈራለን።ብዙዎቻችን> የሚለውን አባባል ጠንቅቀን እናውቀዋለን። ይሁን እንጂ፣ ራሳችንን አንድ በጣም ወሳኝ ጥያቄ መጠየቅ አለብን፦ ከሞትን በኋላ ምን እንሆናለን?ለአብዛኛዎቹሰዎችሞትታላቅምስጢርነውአሊያምትልቅየክህደትጉዳይነው።የሆኖውሆኖ፣እውነታውይቀጥላል - ሁላችንምእንሞታለን።ያለውይህሕይወትብቻካልሆነስ? ከሞትበኋላሕይወትቢኖርስ? ካለ፣ከሞትንበኋላስለሚሆነውነገርማንሊነግረንይችላል? ኢየሱስ፣በሰማይባለውየመጀመሪያውተሞክሮእናስለወደፊቱጊዜባለውእውቀትሊነግረንይችላል።ከሞትበኋላስላለውህይወትአስመልክቶሶስትመሠረታዊእውነታዎችንአቅርቦልናል።ከሞት በኋላ ሕይወት አለ።ሁሉም ሰው መምረጥ ያለበት ሁለት መድረሻዎች አሉ።ትክክለኛውን ምርጫ ማድረግህን ለማረጋገጥ የሚያስችል መንገድ አለ።አሁኑኑ፣በውሃጥምልትሞትትችላለህ፣ነገርግንበጥማትህመጥፋትየለብህም።እንዲሁ፣በኃጢአትልትሸነፍትችላለህ፣ነገርግንበኃጢአትህመሞትየለብህም።ስትሞትየዘላለምህይወትናደስታእንደምታገኝለማረጋገጥስትልአሁንማድረግየምትችለውነገርአለ።በዚህህይወትህውስጥልታደርገውየተገባበጣምአስፈላጊውነገርበኃጢአትህአለመሞትህንእርግጠኛመሆንነው።እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው። - ዮሐንስ 3፥17
- | Author: Greg Hershberg
- | Publisher: Aneko Press Global
- | Publication Date: May 01, 2025
- | Number of Pages: 00074 pages
- | Binding: Paperback or Softback
- | ISBN-10: NA
- | ISBN-13: 9798889365006
- Author:
- Greg Hershberg
- Publisher:
- Aneko Press Global
- Publication Date:
- May 01, 2025
- Number of pages:
- 00074 pages
- Binding:
- Paperback or Softback
- ISBN-10:
- NA
- ISBN-13:
- 9798889365006