የብልጽግና ወንጌል: ወደ ገሃነም የሚያመ&#465

Independently published
SKU:
9798478030179
|
ISBN13:
9798478030179
$24.13
(No reviews yet)
Usually Ships in 24hrs
Current Stock:
Estimated Delivery by: | Fastest delivery by:
Adding to cart… The item has been added
Buy ebook
ይህ መጽሐፍ፥ የፈውስና የብልጽግና ወንጌል፥ ከክርስቶስ ወንጌል የተለየ አደገኛና ወደ ዘለአለም ጥፋት የሚያደርስ ልዩ ወንጌል መሆኑን ከበርካታ መጸሐፍ ቅዱሳዊ ትንታኔዎችና ማስረጃዎች ጋር በዝርዝር ያቀርባል።በአሁኑ ጊዜ በመድረኮች ላይ የሚሰሙ የተለያዩ ዓይነት የስህተት ትምህርቶችንና በሐሰተኛ ነቢያትና አስተማሪዎች በቤተክርስትያናት ውስጥ የሚፈጸሙ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ የተለያዩ ዓይነት ልምምዶችን ውድቅ ከሚያርጓቸው በእግዚአብሔር ቃል ከተደገፉ ዝርዝር ማብራሪያዎች ጋር ያቀርባል።ቤኒ ሂን ሐሰተኛ ፈዋሽ መሆኑን፥ ቲቢ ጆሽዋ ሐሰተኛ ነቢይ መሆኑን፥ ጆይስ ሜየር እና ጆይል ኦስቲን ሐሰተኛ አስተማሪዎች መሆናቸውንና ደቡብ ኮርያ የሚገኘው የዓለማችን ግዙፉ "ቤተክርስትያን" ፓስተር ዮንጊ ቾ ቡዲሂዝምን ከክርስትና ጋ ያጋባ የስህተት አስተማሪ መሆኑን ከዝርዝር ማስረጃዎች ጋር ያቀርባል።የበግ ለምድ በለበሱ ጨካኝ ተኩላዎች - ባለ ብዙ ሚሊዮን ዶላር ሀብታም የቲቪ ወንጌላውያን - ገንዘባቸውን የተበዘበዙና ቤት አልባ ሆነው የቀሩ የበርካታ ሰዎችን ታሪክ ለትምህርት እንዲሆንህ ያቀርባል።መጽሐፉ፥ ሠይጣን መፈወስ ይችላል? ክርስትያን ሀብታም ሊሆን ይችላል? ሐሰተኛ አስተማሪዎችን እንዴት እንለያቸዋለን? በመንፈስ የመሞላት ልምምድ አደጋ አለው? የሚሉ ጥያቄዎችን ራሳቸውን በቻሉ ምዕራፎች በዝርዝር ይወያያል። ሁለት ዓይነት ሕይወት የሚኖር ለብ ያለ 'ክርስትያን' ሕይወት ምን ዓይነት እንደሆነና እነዚህ ለራሳቸው እንደዳኑ የሚያምኑ በእርግጥ ግን ያልደኑ ፍጻሜያቸው ዘላለማዊ ጥፋት ስለመሆኑ ከእግዚአብሔር ቃል እየጠቀሰ ያብራራል።በመጨረሻም እውነተኛው የክርስቶስ ወንጌል ምን ዓይነት እንደሆነ፣ እግዚአብሔር በእውነተኛ አማኞች ላይ ለምን ፈተናና መከራን እንደሚፈቅድ፣ በሕዝቦቹ ላይ ያለው ዓላማ ምን እንደሆነና እውነተኛ መንፈ


  • | Author: Zeleke Behailu
  • | Publisher: Independently Published
  • | Publication Date: Sep 16, 2021
  • | Number of Pages: 336 pages
  • | Binding: Paperback or Softback
  • | ISBN-13: 9798478030179
Author:
Zeleke Behailu
Publisher:
Independently Published
Publication Date:
Sep 16, 2021
Number of pages:
336 pages
Binding:
Paperback or Softback
ISBN-13:
9798478030179