ደቋና እና ቀለም: የግጥም መድበል
Independently published
ISBN13:
9798883900821
$20.68
በዚህ "ደቋና እና ቀለም" የግጥም መድበል ስብስብ ውስጥ፤ ከመቶ አሥር ግጥሞች በላይና በርካታ ሃሳቦች ተካተውበታል።ግጥሞችን ጊዜ ወስደው ካነበቡና ካሳለሰሏቸው፤ፍቅርን፣ ሰላምን፣ ትዕግስትን፣ ቸርነትን፣ ርሕራሔን፣ ማግኘትና ማጣትን፣ ጽናትን፣ ማስተዋልን፣ እውነትን፣ ሕይወትን፣ ሃገርን፣ አብርሖትን እናአነቃቂ ሃሳቦችን፣ እንዲሁም ፈገግ እያሉ የሚዝናኑባቸው "የአንሶላ ዜማዎችን" እና ሽሙጦችን ያገኙበታል። መልካም ንባብ!
- | Author: Shiferaw Desta
- | Publisher: Independently Published
- | Publication Date: Mar 12, 2024
- | Number of Pages: 120 pages
- | Binding: Paperback or Softback
- | ISBN-13: 9798883900821
- Author:
- Shiferaw Desta
- Publisher:
- Independently Published
- Publication Date:
- Mar 12, 2024
- Number of pages:
- 120 pages
- Binding:
- Paperback or Softback
- ISBN-13:
- 9798883900821