Sale

Endalehu Aberalehu እንዳለሁ አበራለሁ

SKU:
9798987088272
|
ISBN13:
9798987088272
$19.00 $17.69
(No reviews yet)
Condition:
New
Usually Ships in 24hrs
Current Stock:
Estimated Delivery by: | Fastest delivery by:
Adding to cart… The item has been added
Buy ebook
This is a relative translation of Shining As I am. Shining As I Am is a heartfelt story that helps children understand autism through the eyes of a young child who experiences the world in a unique way. With gentle words and colorful illustrations, this book explores the beauty of differences, teaching patience, acceptance, and empathy.Perfect for children, Parents, and educators, Shining As I am fosters a deeper understanding of what it means to embrace difference in ability and to be kind and supportive.እንዳለሁ አበራለሁ ከልብ በመነጨ ፍቅር የተጻፈ ነው፡፡ የታሪኩ ባለቤት ለልጆች ኦቲዝም ምን እንደሆነ በቀላል ቋንቋ እንዲረዱ ያስረዳል፡፡ ይህ ታሪክ በልዩነት ውስጥ ያለን ውበት አጉልቶ ያሳያል፡፡ ልጆችንም መታገስን መቀበልን እና ርህራሄን ያስተምራል፡፡ለሁሉም ልጆች ለወላጆች እና ለመምህራን እጅግ ጠቃሚ መጽሃፍ ነው፡፡ እንዳለሁ አበራለሁ ልዩነትን መቀበል እና ድጋፍ መስጠት ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ በጥልቅ ያስረዳል፡፡ልጆችን ከህጻንነታቸው ጀምሮ ፍቅር መልካምነትና ርህራሄን ማስተማር ለነገ የተሻለ ዓለም ለመፍጠር ቁልፍ ሚና ይጫወታል፡፡ ይህም ልጆች የማገናዘብ አቅማቸው እንዲጎለብት፤ ጤናማ ቤተሰባዊ ግንኙነት እና ጓደኝነት እንዲማሩ እንዲሁም ለሌሎች የማሰብን አስፈላጊነት አውቀው እንዲያድጉ ይረዳል፡፡ልጆችን መልካምነትና ርህራሄን ማስተማር አርቆ አሳቢ እንዲሆኑ፤ ሰው አክባሪ እንዲሆኑ እንዲሁም ለሚኖሩበት ህብረተሰብ ሃላፊነት የሚሰማቸው ዜጎች ሆነው እንዲያድጉ ይረዳል፡፡በፍቅር የተሞላ መሰረት ልጆች የዳበረ እድገት እንዲኖራቸውና በዙሪያቸው ያለን ሰው የሚረዱና የሚያግዙ ድንቅ ሥብዕና ያላቸው የህብረተቡ አካል እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡


  • | Author: Makida Arshi
  • | Publisher: Makda's Glow
  • | Publication Date: Jan 20, 2025
  • | Number of Pages: 00040 pages
  • | Binding: Paperback or Softback
  • | ISBN-10: NA
  • | ISBN-13: 9798987088272
Author:
Makida Arshi
Publisher:
Makda's Glow
Publication Date:
Jan 20, 2025
Number of pages:
00040 pages
Binding:
Paperback or Softback
ISBN-10:
NA
ISBN-13:
9798987088272