ፍልስፍና እና ኃይማኖት

SKU:
9798230545224
|
ISBN13:
9798230545224
$31.02
(No reviews yet)
Usually Ships in 24hrs
Current Stock:
Estimated Delivery by: | Fastest delivery by:
Adding to cart… The item has been added
Buy ebook
የሰው ልጅ ከእንስሳቱ ፈጽሞ የሚለየው በአምላኪነቱ ነው፣ ሌሎች የሰው ልጅ ማንነቶች ብቻ የሚመስሉን እንደ ፍቅር፣ ርህራሄ፣ ተመራማሪነት... የመሳሰሉት ማንነቶች በተወሰነ መጠን ይሁን እንጂ እንስሳቱም ጋር ይገኛሉ፡፡ ይህንንም እውነታ በቀላሉ በእንስሳት ሥነ ሕይወት ላይ የተሰሩ ዶክመንተሪ ፊልሞችን በመመልከት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ "አምልኮ" የሚባለው የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ግን የትኛውም እንስሳ ጋር አይገኝም፡፡ይህ እውነታ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ ከስነ ፍጥረት ሳይንሱ አንዳንድ ግኝቶችና ከአንዳንድ ፈላስፎች ፍልስፍና በመነሳት አንዳንዶች ይህንን የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ትክክል እንዳልሆነና "ኃይማኖት የሰው ልጆች እድገት እንቅፋት ነው"፣ "ኃይማኖት አደንዛዥ ዕጽ ነው"፣ "አምላክን የፈጠረው የሰው አዕምሮ ነው" ... በማለት የሰው ልጆችን ኃይማኖተኝነት ሲነቅፉ ይታያል፡፡ ኃይማኖተኞችም ቢሆኑ በዚህ የሰው ልጅ ብቸኛው ማንነት ላይ ወጥ አቋም የላቸውም፣ በመካከላቸው ያለው ልዩነት እርስ በርስ የሚቃረንና ሰዎችን እስከ ማገዳደል የሚያዳርስ ጉዳይ ሆኖ ነው የሚታየው፡፡እውነታው የትኛው ይሆን?መጽሐፏ የፍልስፍናውን፣ የቁርአኑን፣ የመጽሐፍ ቅዱሱን ... ጨምሮ ዋነኞችን መንገዶች ዳስሳለች፡፡ብዙ ያልተሰሙ ጉዶች፣ ምስጢሮች፣ እውነታዎች፣ ስህተቶች፣ ውሸቶች እና ተረቶችን ይመለከታሉ፡፡"There Are No Secrets That Time Does Not Reveal"


  • | Author: Tariku Tefera
  • | Publisher: Tariku Tefera
  • | Publication Date: Dec 19, 2024
  • | Number of Pages: 518 pages
  • | Binding: Paperback or Softback
  • | ISBN-13: 9798230545224
Author:
Tariku Tefera
Publisher:
Tariku Tefera
Publication Date:
Dec 19, 2024
Number of pages:
518 pages
Binding:
Paperback or Softback
ISBN-13:
9798230545224